Meet Our Award-Winning Arlington, VA Dentist Team

Convenient | Friendly | Comfortable

እንኳን ወደ CNS የጥርስ ህክምና መአከል በደህና መጡ!

የህክምና መአከላችን ዎንኛ አላማ አጠቃላይ የጥርስ ህክምና አገልግሎትን የርሰዎንና የመላ ቤተሰበዎን ፍላጎት ባማከለ መልኩ ማቅረብ ነዉ።

የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች፣ ከመደበኛ ፅዳት፣ እስከሙሌት፣ እና የጥርስ ነቀላን ያካተተ ሲሆን፣ ከነዚህም ዉስጥ በትቂቱ፣

  • መደበኛ የጥርስ እጥበት እና የተቦረቦሩ ጥርሶች ሙሌት፣
  • የጥርስ ተከላ – All-on-4 – implant ቴክኖሎጂን በመጠቀም የቀድሞ ፈገግታዎን መመለስ ፣
  • ዘመናዊ በሆኑ የጥርስ ማንጫ እና ቨኔር/መሸፈኛዎችን እና ማስተካከያ ህክምናዎች በመጠቀም ፈገግታዎትን ማስዎብ፣
  • ኢንቪዚላን የርጥስ ማቃኛ መሣሪያ በመጠቀም የተዛቡ ጥርሶችን ማሥተካከል፣
  • የአስቸኳይ (Emegecny) ጥርስ ህክምናን በማድረግ ህመዎን ማስታገስ፣

CNSን ሲመርጡ፣

  • በአማርኛ ተናጋሪ ባልደረቦቻችን ይስተናገዳሉ።
  • በግልጽ፣በቀጥታና በራሰዎ ቋንቋ የተለያዩ የጥርሥ ህክምና አማራጮችን በማግኘትለዉሳኔ ይበቃሉ፣
  • በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች በታገዙና እጅግ ዘመናዊ በሆኑ የህክምና መሥጫ መሣሪያዎች ይታከማሉ፣
  • ምቾት በተሞላበት የህክምና ክፍሎች ዉስጥ ይስተናገዳሉ፣
  • ከየትኛዉም የArlington ክፍልም ሆነ፣ ከDC፣ VAና አካባቢዉ ቢመጡ፣ ክሊኒካችን በቀላሉ ለትራንስፖርት አመቺ በሆነ ስፍራ ላይ ይገኛል፣
  • የቀጠሮዎት ቀንና ስአት ለርሰዎ አመቺ በሚሆን መልኩ ይሆን ዘንድ ምርጫዎችን ያቀርባል፣

ይምጡ ፣ CNSን ይምረጡ!!

Read What Your
Neighbors Say
About Us

I was very pleased with the way my annual appointment and the pleasant service I received. The doctor along with the rest of the staff provided outstanding bedside care that I really appreciated.

–- Jeanette